ልጆች ሆይ፣ ዝግጁ ናችሁ? እንደ SpongeBob፣ Patrick እና Sandy በመሆን ይጫወቱ እና ክፉው Plankton ወንጀል ከ Mr. Krabs ደመወዝ ያነሰ ዋጋ እንደሚያስከፍል አሳዩት። Bikini Bottom በኃይለኛ አረፋዎችዎ (bubbles) አማካኝነት ከተሰነዘሩባት በርካታ ሮቦቶች ማዳን ይፈልጋሉ? በእርግጥ ይፈልጋሉ! በውስጥ ሱሪዎ (underpants) ቡንጂ ጃምፕ (bungee jump) ማድረግ ይፈልጋሉ? ለምን አይሆንም! ውጊያው ተጀምሯል!
ባህሪያት፡
✔ እንደ SpongeBob፣ Patrick እና Sandy በመሆን ይጫወቱ እና የእነሱን ልዩ ችሎታዎች ይጠቀሙ
✔ Plankton ባልተለመዱ የሮቦቶች ሰራዊቱ Bikini Bottom ለመቆጣጠር የነደፈውን ክፉ እቅድ ያክሽፉ
✔ ከተወዳጁ ተከታታይ ፊልም ውስጥ ስፍር ቁጥር የሌላቸውን ገጸ-ባህሪያት ያግኙ
✔ እ.ኤ.አ በ2003 ከወጣው ኦሪጅናል ክላሲክ ጨዋታ ጋር ተመሳሳይ ሆኖ በዘመናዊ መንገድ የተሰራ (remake)
✔ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ምስሎች፣ ዘመናዊ ጥራት (resolutions) እና በጥንቃቄ የተሻሻለ አጨዋወት
✔ ሙሉ የኮንትሮለር (controller) ድጋፍ
✔ የGoogle Play ጨዋታ አገልግሎቶችን ይደግፋል
SpongeBob SquarePants: Battle for Bikini Bottom ስለተጫወቱ እናመሰግናለን!
© 2021 Viacom International Inc., THQ Nordic GmbH, Purple Lamp Game Development GmbH, HandyGames